tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. Lush የፊት እንክብካቤ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 9 ሰዓቶች በፊት
4 እይታዎች

ኦሪጅናል የኮሪያ EQQUAL BERRY የፊት ሰረም (30ml)

+1
የፊት ሴሩም እና ዘይቶች
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ብራንድ
ለቆዳዎ የሚስማማውን ኦሪጅናል የኮሪያ EQQUAL BERRY ሰረም ይዘዝቡን! በ 4 የተለያዩ ዓይነቶች ቀርቧል፡ ​Lush Blush (ሮዝ) – NAD+ Peptide Boosting: የቆዳ የመለጠጥ አቅምን የሚጨምር፣ ቆዳን የሚያጠብቅ እና የወጣትነት ብሩህነት የሚሰጥ። ​Green Aid (አረንጓዴ) – Aloe PDRN Calming: የተቆጣና የሚቃጠል ቆዳን በፍጥነት የሚያረጋጋ፣ ቀይነትን የሚቀንስ እና እርጥበት የሚሰጥ። ​Deep Cera (ወይንጠጅ) – Bakuchiol Plumping: ሽንሽኖችንና የቆዳ መጨማደድን የሚቀንስ፣ ቆዳን የሚያወፍር እና ወጣት የሚያስመስል። ​Blue Blow (ሰማያዊ) – Hyaltoin Flooding: ድርቅ ላለ ቆዳ ጥልቅ እርጥበት የሚሰጥ እና የቆዳን የተፈጥሮ አጥር የሚያጠናክር። ​100% ኦሪጅናል እና አዲስ ምርት። በፍጥነት ያሉበት ድረስ እንልካለን!
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif