tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ቀናት በፊት
20 እይታዎች

Ordinary የፊት ማስዋቢያ

+1
የፊት ሴሩም እና ዘይቶች
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
3W Clinic
ብራንድ
ነይህ ምርት በዋናነት የሚከተሉት ጥቅሞች አሉት፦ የቆዳን ብሩህነት መጨመር፦ በውስጡ የያዘው AHA የቆዳውን የላይኛውንና የሞተውን ክፍል በማላቀቅ ቆዳዎ ይበልጥ ብሩህና የተስተካከለ ቀለም እንዲኖረው ይረዳል። የቆዳ ቀዳዳዎችን ማጽዳት፦ BHA በቆዳ ቀዳዳዎች ውስጥ ዘልቆ በመግባት ቆሻሻና ስብን ያጸዳል፤ ይህም ቀዳዳዎች እንዳይደፈኑና የብጉር መፈጠርን ለመቀነስ ሊረዳ ይችላል። የቆዳን ልዝብነት ማሻሻል፦ የቆዳን ሸካራነት በመቀነስ ለስላሳ እንዲሆንና ጥቃቅን የፊት መስመሮችን (fine lines) ለማለስለስ ያግዛል።
Ordinary የፊት ማስዋቢያOrdinary የፊት ማስዋቢያ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif