Medicube Zero Pore Pad 2.0 ቶነር ፓድ የቆዳ ቀዳዳዎችን ለማጥበብ እና ቆዳን ለማጽዳት የሚረዳ ታዋቂ የኮሪያ ቆዳ እንክብካቤ ምርት ነው።
ዋና ዋና ጥቅሞቹ:
ቀዳዳዎችን ያጠበብል፦ የተከፈቱ የቆዳ ቀዳዳዎችን (pores) በግልጽ ይቀንሳል፣ ቆዳን ለስላሳ ያደርጋል።
ሞት ቆዳን ያስወግዳል (AHA + BHA)፦ በውስጡ በያዘው AHA እና BHA ይዘት የሞተ ቆዳን እና የረጋ ዘይትን በዋጋ በማስወገድ የቆዳን ንጣፍ ያጸዳል።
የዘይት መጠንን ይቆጣጠራል፦ ከመጠን በላይ የሚፈጠር የፊት ዘይትን (sebum) በማስተካከል ቆዳን ንጹህ ያደርጋል።
ለስላሳ እና ምቹ፦ ለመጠቀም በጣም ቀላል እና ቆዳን ሳይቧጭር በጥልቀት የሚያጸዳ ቶነር ፓድ ነው
ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን
ክፍለ ሀገርም እንልካለን
እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ
Contact