tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. የቆዳ ቶነሮች
  5. Kojic Acid የፊት እንክብካቤ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 58 min ago
1 እይታዎች

Medicube Kojic Acid Turmeric Toning Cleanser ​የፊትዎን ቆዳ ለማፅዳት፣ ለማብራት

የፊት መታጠቢያ እና ንፁህ አዳሽ
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Medicube
ብራንድ
ሁሉም የቆዳ አይነቶች
የቆዳ አይነት
20s+
ዕድሜ ክልል
ጥቁር እና ነጭ ነጥሎች
የቆዳ ችግር
ተፈጥሯዊ, ኦርጋኒክ
አቀማመጥ
ቱቦች
መልበሻ
ሌላ
መጠን
​ Medicube Kojic Acid Turmeric Toning Cleanser (120g) ​የፊትዎን ቆዳ ለማፅዳት፣ ለማብራት እና እኩል የሆነ የቆዳ ቀለም እንዲኖሮት የሚያስችል ድንቅ የኮሪያ ምርት! ​ ዋና ዋና ጥቅሞች፡ ​Kojic Acid 100: የጠቆሩ የፊት ክፍሎችን እና የቡግር ነጠብጣቦችን ለማጥፋትና ቆዳን ለማብራት ይረዳል። ​Turmeric (እርድ): የቆዳ ብስጭትን በመቀነስ፣ የቆዳ ህዋሳትን ያድሳል፤ ተፈጥሯዊ ወዛማነትን ይሰጣል። ​Deep Toning Cleansing: የፊትን ቆሻሻ እና ከመጠን ያለፈ ቅባት በጥልቀት ያፀዳል። ​ ለማን ይስማማል? ​የፊት ቀለም መደብዘዝ ወይም መቆርቆር ላስቸገራቸው ​የቡግር ጠጠሮችና ጥቁር ነጠብጣቦች ላሏቸው ​ጥራት ያለው የኮሪያ ፌስ ዋሽ (Cleanser) ለሚፈልጉ ​ መጠኑ፡ 120g / 4.23 oz. 100% ኦሪጅናል ምርት! ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ Contact
እውቂያ አሳይ
Medicube Kojic Acid Turmeric Toning Cleanser ​የፊትዎን ቆዳ ለማፅዳት፣ ለማብራት
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif