La Roche-Posay Anthelios UVMune 400 Hydrating Cream SPF 50+ (50 mL).
La Roche-Posay Anthelios UVMune 400 (SPF 50+)
ቆዳዎን ከኃይለኛ የጸሐይ radiations (UVA እና UVB) ከጉዳት ሙሉ በሙሉ የሚጠብቅ ምርጥ የቆዳ እንክብካቤ ክሬም!
ዋና ዋና ጥቅሞች፦
ከፍተኛ ጥበቃ (SPF 50+)፦ ለultra-long UVA ጨረሮች ጭምር ልዩ መከላከያ አለው።
24 ሰዓት እርጥበት (24H Hydration)፦ ቆዳዎ እንዲለሰልስና የደረቀ እንዳይሆን ይረዳል።
ውሃንና ላብን የሚቋቋም (Water & Sweat Resistant)፦ ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ እና ለስፖርት ተስማሚ ነው።
ለስላሳ ቆዳዎች የሚሆን (Sensitive Skin)፦ ዓይንን የማይረጭ እና ስሱ ቆዳዎችንም በደህና ሁኔታ የሚንከባከብ።
መጠን፦ 50 ml (በፈረንሳይ ሀገር የተመረተ