K-Secret SEOUL 1988 Eye Cream (30ml)
የዓይን አካባቢን ለማቅለም፣ ለማጥበብ እና የእርጅና ምልክቶችን ለመቀነስ የሚረዳ ታዋቂ የኮሪያ ቆዳ እንክብካቤ (Skincare) ምርት!
ዋና ዋና ጥቅሞች፦
የዓይን አካባቢን ጥቁረት ያጠፋል — የዓይንን አካባቢ ብሩህ እና ንቁ ያደርጋል።
መሸብሸብን ይከላከላል — የእርጅና ምልክቶችን በመቀነስ ለስላሳ ቆዳ ይሰጣል።
ቆዳን ያጠብቃል (Firming) — የዓይን ቆዳን ጥንካሬ ይጨምራል።
ለስላሳ እና ለመጠቀም ቀላል — በቀላሉ የሚቀባ እና ፈጣን ውጤት ያለው።
ለማዘዝ፦
ናቲ የኦንላይን ገበያ (Nati Online Market