tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. Eucerin የፊት እንክብካቤ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 6 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

Eucerin Pigment Control Sun Fluid SPF 50+ የማዳት መቆጣጠሪያ

የፊት ፀሐይ እንክብካቤ
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ብራንድ
ፊት
የቆዳ ክፍል
ሁሉም የቆዳ አይነቶች
የቆዳ አይነት
SPF 30 በላይ
የፀሐይ መከላከያ
ተፈጥሯዊ, ኦርጋኒክ
አቀማመጥ
ማጨርማሪያ
መልበሻ
የጉዞ መጠን
መጠን
Eucerin Pigment Control Sun Fluid SPF 50+ በፀሐይ ምክንያት የሚመጡ ጥቁር ነጠብጣቦችንና የቆዳ መደብዘዝን የሚከላከል ከፍተኛ ጥራት ያለው የፀሐይ ክሬም! ከፍተኛ የፀሐይ መከላከያ (SPF 50+)፦ ቆዳን ከጎጂ የ-UVA እና UVB ጨረሮች ሙሉ በሙሉ ይከላከላል። ጥቁር ነጠብጣቦችን ያጠፋል (Thiamidol)፦ በውስጡ ባለው ታያሚዶል (Thiamidol) ይዘት ምክንያት ጥቁር ነጠብጣቦችን የመቀነስ እና እንደገና እንዳይወጡ የማድረግ ከፍተኛ አቅም አለው። የቆዳ ቀለምን እኩል ያደርጋል፦ በፀሐይ ምክንያት የሚመጣን የቆዳ መደብዘዝ (Hyperpigmentation) ይከላከላል። ቀልጣፋና ቅባት የሌለው፦ በቆዳ ላይ በፍጥነት የሚዋሃድና ቅባታማ ያልሆነ (Sun Fluid) ነው። አጠቃቀም፦ ከፀሐይ ውጣ በፊት በደንብ በጸዳ ፊት ላይ መግባት። Price:- 4800bir ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ Contact
እውቂያ አሳይ
Eucerin Pigment Control Sun Fluid SPF 50+ የማዳት መቆጣጠሪያEucerin Pigment Control Sun Fluid SPF 50+ የማዳት መቆጣጠሪያEucerin Pigment Control Sun Fluid SPF 50+ የማዳት መቆጣጠሪያEucerin Pigment Control Sun Fluid SPF 50+ የማዳት መቆጣጠሪያ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif