CeraVe Renewing SA Lotion (237ml / 8 fl oz)
በጣም ደረቅ፣ ሻካራ እና እብጣጣ (Bumpy/Strawberry Skin) ቆዳን ለማለስለስ እና ለማደስ በቆዳ ህክምና ባለሙያዎች የተሰራ ድንቅ ሎሽን!
ዋና ዋና ጥቅሞች፡
Exfoliates & Smooths: ሳሊሲሊክ አሲድ (Salicylic Acid) በመያዙ የሞቱ የቆዳ ህዋሶችን በማስወገድ ሻካራና እብጣጣ ቆዳን ያሰልሳል።
Restores Skin Barrier: 3 አስፈላጊ ሴራማይዶችን (Essential Ceramides) የያዘ በመሆኑ የቆዳ ተፈጥሯዊ የጥበቃ ሽፋን ይጠግናል።
24-Hour Hydration: በ MVE ቴክኖሎጂ አማካኝነት ቀኑን ሙሉ ሙሉ እርጥበት ይሰጣል።
Relieves Itchiness & Dryness: የቆዳ ማከክን፣ ድርቀትን እና መቅላትን በፍጥነት ያረጋጋል።
ለማን ይስማማል?
Keratosis Pilaris (እብጣጣ/የዶሮ ቆዳ መሰል) ችግር ላለባቸው
በጣም ደረቅ እና ሻካራ ቆዳ ላላቸው
ለስላሳ እና የጠራ የሰውነት ቆዳ ለሚፈልጉ
መጠኑ፡ 237ml / 8 fl oz
100% ኦሪጅናል እና አስተማማኝ!