ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ውበት እና የግል እንክብካቤ
የፊት እንክብካቤ
የፀሐይ መከላከያዎች
Niacinamide የፊት እንክብካቤ
Celimax Pore + Dark Spot Brightening Care Sunscreen
አዲስ አበባ, ቦሌ, 08/05
5 እይታዎች
Celimax Pore + Dark Spot Brightening Care Sunscreen
+1
የፊት ፀሐይ እንክብካቤ
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Celimax
ብራንድ
ፊት
የቆዳ ክፍል
ሁሉም የቆዳ አይነቶች
የቆዳ አይነት
መላኪያ
አሳይ 1 አማራጮች
በሀገር ውስጥ
1-5 ቀን
ETB 100 - 500
አማራጮችን ደብቅ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • ቦሌ
Bole Arabsa Cherkos Square
Around Cherkos Square Block No. 660/1st Floor
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-20:30
ደብቅ
Celimax Pore + Dark Spot Brightening Care Sunscreen ለማንኛውም የቆዳ አይነት መሆን የሚችል ሲሆን የቆዳ ቀዳዳዎችን የማከም ባህሪ ስላለው ለወዛም ቆዳ እና ለቅልቅል (Combination) ቆዳ ያላቸው ሰዎች በጣም ይመረጣል፡፡ የህ የፀሐይ መከላከያ የፊት ቀዳዳዎች ጎልተው እንዳይታዩ የማለስለስ ባህሪ ስላለውና በፊታችን ላይ ያሉ ጥቁር ነጠብጣቦችን ለማጥፋት እና የቆዳ ቀለምን እኩል የማድረግ ባህሪ ስላለው በዋናነት ደግሞ ቆዳን ከሚያቃጥሉ (UVB) እና ለቆዳ እርጅና ምክንያት ከሆኑ (UVA) ጨረሮች በአስተማማኝ ሁኔታ የSPF 50+ / PA+ ጥበቃ ስለሚያደርግ ብዙ ሰዎች የሚመርጡት የፀሐይ መከላከያ ነው፡፡ ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች Niacinamide 5% ፡– የቆዳ ቀዳዳዎችን ለማጥበብና ለማብራት እንንዲሁም የወዝ መጠንን ለመቆጣጠር Tranexamic Acid 1% ፡– በፀሐይ ወይም በብጉር ምክንያት የሚመጡ ጥቁር ነጠብጣቦችን ለማቀነስ Panthenol 0.1% ፡– ቆዳ እንዳይቆጣ (soothing) ለማረጋጋት እና እርጥበትን ይዞ እንዲቆይ ያደርጋል Made In: KOREA Volume: 50mL + + Telegram: Hayu Cosmetics/ሀዩ ኮስሞ Address: Bole Arabsa Cherkos Block 660/ቦሌ አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ ብሎክ 660/1ኛ ፎቅ
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 4,500
ደውለኝ ተወካይ
Hayu Cosmetics
3+ ዓመታት በ Jiji ላይ
መጨረሻ የታየበት 2 ቀናት በፊት
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
የነጠብጣብ ማስወገጃ ክሬሞች
ኒያሲናሚዶች
Dark የነጠብጣብ ማስወገጃ ክሬሞች
Brightening የፊት እንክብካቤ