tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. የፀሐይ መከላከያዎች
  5. Beauty Of Joseon የፊት እንክብካቤ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 19 min ago
19 እይታዎች

Beauty Of Joseon Sunscreen - ኦሪጅናል የኮሪያ የፀሐይ መከላከያ

+1
1
የፊት ፀሐይ እንክብካቤ
አይነት
ሴት ልጆች
ፆታ
Beauty Of Joseon
ብራንድ
Beauty of Joseon Sunscreen (Original) – ለፊታችሁ የተመረጠ ጥበቃ! ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነው የኮሪያ Beauty of Joseon (Relief Sun: Rice + Probiotics) የፀሐይ መከላከያ ክሬም አሁን እጃችን ላይ ይገኛል። ቆዳችሁን ከፀሐይ ቃጠሎ ከመጠበቅ ባለፈ ጥራት ያለውና አንጸባራቂ እንዲሆን ያደርጋል። ለምን ይህን መምረጥ አለባችሁ? SPF 50+ PA+ : ከባድ ከሆነው የፀሐይ ጨረር (UVA/UVB) ሙሉ ጥበቃ ይሰጣል። ምንም ዓይነት ነጭ ነገር አይተውም (No White Cast): ልክ እንደ እርጥበት ማለስለሻ (Moisturizer) በቀላሉ ወደ ቆዳችሁ ይዋሃዳል፤ ነጭ ነጠብጣብ አይተውም። ቆዳን ይመግባል: ከሩዝ (Rice) እና ከፕሮባዮቲክስ (Probiotics) የተሰራ ስለሆነ ቆዳን ያለሰልሳል፣ ያጠራልም። ለሁሉም የቆዳ አይነት: ለደረቅም ሆነ ለወዛም ቆዳ የሚስማማ፣ የማያጣብቅና በጣም ቀላል (Lightweight) ነው።
Beauty Of Joseon Sunscreen - ኦሪጅናል የኮሪያ የፀሐይ መከላከያ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif