tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. የፀሐይ መከላከያዎች
  5. Axis-Y የፊት እንክብካቤ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 5 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

AXIS-Y Complete No-Stress Physical Sunscreen SPF 50+ PA++ ​የፀሃይ መከላከያ

+1
የፊት ፀሐይ እንክብካቤ
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ብራንድ
ፊት
የቆዳ ክፍል
ሁሉም የቆዳ አይነቶች
የቆዳ አይነት
SPF 30 በላይ
የፀሐይ መከላከያ
ተፈጥሯዊ, ኦርጋኒክ
አቀማመጥ
በተለቀቀ
መልበሻ
ሌላ
መጠን
​ AXIS-Y Complete No-Stress Physical Sunscreen (SPF 50+ PA+ ) ​ቆዳዎትን ከፀሐይ ጨረር (UVA/UVB) እየጠበቁ በተመሳሳይ ጊዜ ማከም ይፈልጋሉ? ​የብዙዎችን ቀልብ የሳበው እና ተወዳጅነቱ የጨመረው AXIS-Y Sunscreen ምርጥ መፍትሄ ነው! ​ዋና ዋና ጥቅሞች: ​ ከፍተኛ ጥበቃ (SPF 50+ PA+ ): ቆዳን ከጎጂ የፀሐይ ጨረሮች (UVA እና UVB) ሙሉ በሙሉ ይከላከልልዎታል። ​ Mugwort & Squalane: ቆዳን የሚያረጋጉ፣ የሚያለሰልሱ እና ጥልቅ እርጥበት የሚሰጡ ተፈጥሯዊ ግብዓቶችን የያዘ ነው። ​ Niacinamide 2%: የቆዳ ቀለምን ለማስተካከል እና የፊት ማደብዘዣዎችን ለመቀነስ ይረዳል። ​ Physical Sunscreen: ቆዳ ላይ ሳይስር ወዲያውኑ የሚከላከል እና ለስሱ (Sensitive) ቆዳ ፍጹም ተስማሚ የሆነ። ​ Vegan & Cruelty-Free: 100% ቪጋን የሆነ እና ቆዳን የማያበሳጭ። ​ይዘት: 50 ml ዋጋ: 3999bir ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ Contact
እውቂያ አሳይ
AXIS-Y Complete No-Stress Physical Sunscreen SPF 50+ PA++ 
​የፀሃይ መከላከያAXIS-Y Complete No-Stress Physical Sunscreen SPF 50+ PA++ 
​የፀሃይ መከላከያ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif