tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፊት እንክብካቤ
  4. የፊት ጭምብሎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 29/05
50 እይታዎች

Albent Healing Clay Mask

+1
1
የፊት መርካቶች
አይነት
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
AcneFree
ብራንድ
ሁሉም የቆዳ አይነቶች
የቆዳ አይነት
20s+
ዕድሜ ክልል
የእንቅስቃሴ ሕክምና
የቆዳ ችግር
ኦርጋኒክ
አቀማመጥ
የፕላስቲክ ታንቆ
መልበሻ
ዋጋ
መጠን
ሬት እና ቤንቶናይትን የያዘ ሲሆን በቆዳችን ላይ ስንጠቀመው፡ ֎ ሁሉንም መርዛማ ቆሻሻዎች፣ የሞቱ የቆዳ ሴሎች፣ ቅባቶች፣ ባክቴርያ፣ ዘይቶች ከቆዳችን ወደ አፈሩ ይሄዳል፣ ֎ በተመሳሳይ ሰዓት አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮች ከአፈሩ ወደ ቆዳችን ይገባል፣ ለፊታችን፣ ለብጉር ቦታዎች፣ ለሰውነታችን፣ በአፈርለመታጠብ እና እግርን ለመንከር፣ ֎ ቆዳችንን የሚተጣጠፍ እና ለስላሳ ያድርገዋል፣ ֎ የኮላጅንን መመረት እና ወደ ሰውነታችን መለቀቅ ያቀላጥፋልግብአቶቹ ቤንቶናይት ቤንቶናይት የእሳተ ገሞራ አመድ ሲሆን ሁሉም በሚባል ደረጃ በምድር ላይያሉ 50 ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው ሬት ሬት በውስጡ 200 አክቲቭ ኮምፓውንዶች ፣ 9 ኢንዛይሞች ፣ 6 ቫይታሚኖችና 11 ሚኒራሎችን የያዘ ተክል ነው፡፡ግብአቶቹ ቤንቶናይት ቤንቶናይት የእሳተ ገሞራ አመድ ሲሆን ሁሉም በሚባል ደረጃ በምድር ላይያሉ 50 ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው ሬት ሬት በውስጡ 200 አክቲቭ ኮምፓውንዶች ፣ 9 ኢንዛይሞች ፣ 6 ቫይታሚኖችና 11 ሚኒራሎችን የያዘ ተክል ነው፡፡
Albent Healing Clay Mask
ETB 800
የተሰኘ ዋጋ

ETB 700

≥ 2 ቁርጦች
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif