
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ኤሌክትሮኒክስ
- ደህንነትና ክትትል
- ሲሲቲቪ ካሜራ
የኔትዎርክ እና የሴኩሪቲ ካሜራ ገጠማ
የሴኩሪቲ ካሜራ (CCTV) ገጠማ፦ በማንኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር የሚችሉባቸው ጥራት ያላቸው ካሜራዎች።
የኔትዎርክ ዝርጋታ (Networking)፦ ፈጣን እና አስተማማኝ የላን (LAN) እና የዋይፋይ (Wi-Fi) ዝርጋታ።
ጥገና እና ቁጥጥር፦ ቀድሞ የተገጠሙ ካሜራዎችን እና የኔትዎርክ መስመሮችን ጥገና።
የዳታ ማእከል ማደራጀት፦ የፓች ፓናል (Patch Panel) እና የራክ (Rack) ስራዎችን በሥርዓት ማከናወን።
ለምን እኛን ይመርጣሉ?
በዘርፉ የዳበረ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች።
ተመጣጣኝ ዋጋ እና ጥራት ያላቸው እቃዎች።
ከሽያጭ በኋላ አስተማማኝ ድጋፍ።
አሁኑኑ ይደውሉልን!
ስልክ094XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
