tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. V380Pro ደህንነትና ክትትል
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
3 እይታዎች

ያለ ኤሌክትሪክ ገመድ በፀሐይ ብርሃን ብቻ የሚሰራ! V380 Solar Smart Security Camera!

+1
CCTV ካሜራ
አይነት
ብራንድ
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
ውስጥ/ውጪ
አጠቃቀም
PTZ
የካሜራ ቅርፀት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
Bole Medhanialem alemnesh plaza First floor no 112
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 09:00-18:00
ያለ ኤሌክትሪክ ገመድ በፀሐይ ብርሃን ብቻ የሚሰራ! v380 solar smart net camera! ለእርሻ ቦታ፣ ለግንባታ ቦታ፣ ለግቢ ወይም የኤሌክትሪክ መስመር በሌለበት ቦታ ሁሉ ፍጹም ጥበቃ የሚሰጥ፣ አብሮ በተገጠመለት የሶላር ፓነል እና ባትሪ የሚሰራ እጅግ ዘመናዊ የውጭ ptz ስማርት ካሜራ! የ v380 solar smart net camera ልዩ ጥቅሞች: solar powered & rechargeable battery: አብሮ በተገጠመለት ሶላር ፓነል አማካኝነት በፀሐይ ብርሃን ራሱን ዘወትር ቻርጅ የሚያደርግ (ያለ ኤሌክትሪክ ገመድ የሚሰራ)! ptz rotation (360° coverage): ካሜራውን በስልክዎ አፕሊኬሽን ወደ ላይ፣ ወደ ታች እና ወደ ጎን በማዞር ሙሉ አካባቢውን በግልጽ ለመቃኘት የሚያስችል! high definition resolution: ጥራት ያለው እና ጥርት ያለ ቪዲዮ የመቅረጽ አቅም ያለው! real-time remote viewing: በv380 አፕሊኬሽን አማካኝነት ከየትኛውም ቦታ ሆነው በቀጥታ በስልክዎ ለመከታተል የሚያስችል! two-way audio: በካሜራው አጠገብ ካሉ ሰዎች ጋር በስልክዎ በቀጥታ የመነጋገር እና ድምፅ የመስማት እድል motion detection alarm: የሰው ወይም የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ሲኖር ወዲያውኑ ለይቶ ወደ ስልክዎ ማሳወቂያ የሚያስገባ night vision: በሌሊት እና በጨለማ ጊዜ እንኳን ጥርት ያለ ምስል የሚያሳይ
እውቂያ አሳይ
ያለ ኤሌክትሪክ ገመድ በፀሐይ ብርሃን ብቻ የሚሰራ! V380 Solar Smart Security Camera!ያለ ኤሌክትሪክ ገመድ በፀሐይ ብርሃን ብቻ የሚሰራ! V380 Solar Smart Security Camera!
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif