tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. የእንቅስቃሴ መርማሪ / ዳሳሽ
  5. Xiaomi ደህንነትና ክትትል
አዲስ አበባ, ቦሌ, 25/05
15 እይታዎች

Xiaomi 360° Smart Security

+1
1
Other
ብራንድ
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
24ሰዓት የቢሮና የቤትዎን : የሱቁዎን ደህንነት ካሉበት ሆነው የሚቃኙበት Xiaomi 360° Smart Security ካሜራ ከሞባይል፣ ከታብሌት፣ ከላፕቶፕ ጋር በኢንተርኔት ተጣምሮ ድምጽና ቪዲዮ የሚያቀብል፣ የሚቀዳ ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ ነው በጨለማ ውስጥ መቅረጽ የሚችል(Night Vision) ያልተለመደ እንቅስቃሴዎችን የሚያመለክት(Motion sensor) ስፒከር ያለው (Talkback) እስከ 256Gb ሜሞሪ ካርድ የሚቀበል አንድ ስፍራ ተተክሎ ዙሪያውን የሚቃኝ (360° Rotation) Alexa እና Google Assistant የድምፅ አገልግሎቶችን አጣምሮ የያዘ ካሜራው በተገጠመበት አካባቢ እንቅስቃሴ ሲኖር ወዲያውኑ ወደ ስልክዎት የቪዲዮ መልእክት ይልካል። የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው (2 way audio) ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎን ውሎ ቀጥታ መከታተል የሚችሉበት ዋጋ፦ Xiaomi C200 Full HD:6000ብር Xiaomi C300 2K: 7900 ብር ከ2 ሜትር ኦሪጅናል USB ኬብል እንዲሁም የግድግዳ ማሰሪያ accessories ጋር እንደታሸገ እናስረክብዎታለን! #NewArrival #SecurityCameras #BrandNew
Xiaomi 360° Smart Security
ETB 6,000
35 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif