tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Smart ሲሲቲቪ ካሜራ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 9 ሰዓቶች በፊት
75 እይታዎች

Rotating Bulbs Security Camera V380 `.

+1
CCTV ካሜራ
አይነት
Other
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
Rotating bulb security camera 360° High quality works with Ftycampro app የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ሚያስችል ከዚህ በኃላ ልጄ ምን ሆነ ንብረቴ ምን ሆኖ ይሆን ብሎ መጨነቅ ቀ ?ቀበማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (night smart vision camera) ስራ ቦታ ሆነው እንዲሁም ከአገር ውጪም ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras ቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል (during activities it send quick notifications) ዋጋ- 5,500ብር
Rotating Bulbs Security Camera V380 `.Rotating Bulbs Security Camera V380 `.
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif