tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Imou ደህንነትና ክትትል
አዲስ አበባ, ቦሌ, 30/05
7 እይታዎች

Ranger2 3mp

+1
1
CCTV ካሜራ
አይነት
Imou
ብራንድ
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
ውስጥ
አጠቃቀም
3MP
የቪዲዮ መግለጫ
3degrees
የማየት አንግል
360degrees
የተመላላሽ አንግል
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
Bola medaniyalem alemneshi plaza
security camera
Open
• ሰኞ, ቅዳሜ, 02:00-12:30
360 degree እየተዝዋዝዋረ መቅዳት የሚችል ድምፅ የሚቀዳ ካሜራ በተመጣጣኝ ዋጋ አምጥተናል Imou Ranger 2k 3MP ከፍተኛ የምስል ጥራት ያለው እጅግ ዘመናዊ ካሜራበ ስራ ቦታ ሆነው የልጆትንና የቤትዎን ውሎ ቀጥታ መከታተል የሚችሉበት 360 degree የሚዞር security camera ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ ለድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለው ካሉበት ቦታ የሚቆጣጠሩበት ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል በምሽት አጥርቶ እንዲያሣይ አድርጓ የተሰራ(smart night vision camera) የትም ሆነው መልክት ማስተላለፍ የሚችሉበት(የሚነጋገሩበት) የራሱማይክ እና እስፒከር ያለው(2way audio) እንቅስቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አለበት አቅጣጫ ተከትሎ እራሱ የሚዞር እንቅስቃስ ባለበት ሠአት ወደ ስልኮ መልክት ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል በአጠቃላይ በጣም ቀላልና ምቹ ያሉበት " ማምጣት እንችላለን፧
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif