tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Vision ደህንነትና ክትትል
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 8 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

Mini Wifi Security Camera - በስልክ የሚቆጣጠሩት አነስተኛ የደህንነት ካሜራ

+1
CCTV ካሜራ
አይነት
Generic
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
የርቀት ቁጥጥር (Remote Monitoring)፦ በአፕሊኬሽን አማካኝነት በአለም ላይ በየትኛውም ቦታ ሆነው በቀጥታ ስልክዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እንቅስቃሴ መለየት (Motion Detection)፦ ሰው ወይም ሌባ ሲያልፍ በራስ-ሰር ለይቶ ወደ ስልክዎ አላርም ይልካል። በባትሪና በኤሌክትሪክ የሚሰራ (Rechargeable)፦ የራሱ ባትሪ ስላለው መብራት ቢጠፋ እንኳ ለተወሰነ ሰዓት ይሰራል፤ እንዲሁም በፓወር ባንክ ወይም በሶኬት ሰክቶ 24 ሰዓት መጠቀም ይቻላል። የሌሊት እይታ (Night Vision)፦ ጨለማ ውስጥ እንኳ በደንብ የማየት እና የመቅረጽ አቅም አለው። የማህደረ ትውስታ ካርድ (Micro SD Slot)፦ እስከ 32GB/64GB የሚደርስ ሚሞሪ ካርድ በመቀበል ቪዲዮዎችን በድምፅ መቅዳት ይችላል። ለማስቀመጥ በጣም አመቺ፦ ማግኔት ስላለው ማንኛውም ብረት ላይ በቀላሉ ይጣበቃል፤ ፍጹም አይታይም።
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif