tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Vision ደህንነትና ክትትል
አዲስ አበባ, ቦሌ, 26/05
1 እይታዎች

Mi Security Camera

+1
Xiaomi
ብራንድ
CCTV ካሜራ
አይነት
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
3MP
የቪዲዮ መግለጫ
360degrees
የተመላላሽ አንግል
አዲስ
ሁኔታ
.እየተበራከተ የመጣዉን ስርቆት ለመከላከል ለቤት፣ ለሱቅ እንዲሁም ለቢሮ የሚሆኑ ዘመናዊ የጥበቃ ካሜራወችን ይዘን መጥተናል + MI 360° Security Camera ለቤት እና ለንግድ ቦታ የሚያገለግል የጥበቃ ካሜራ በምሽት ጥርት አድርጎ ለመቅረፅ የሚያስችል Night Vision ሴንሰሮች የተገጠሙለት በስልኮ ካሜራውን 360° ዲግሪ እያሽከረከሩ የሚፈልጉትን እይታ ማግኘት ይችላሉ የራሱ አላርሚንግ ሲስተም የተገጠመለት በጥራት መቅረፅ የሚያስችል(HD resolution) 30 ሜትር ክልል ዉስጥ ጥርት አድርጎ መቅረፅ የሚችል እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ መልዕክት የሚልክ እንዲሁም ባሉበት ሆነው የድምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚያስችል ሚሞሪ ካርድ መቀበል የሚችል ወይንም በስልክ አገናኝቶ የስልካችን ሚሞሪ ላይ የሚቀርፀውን ነገር ያስቀምጣል በአካባቢው እንቅሰቃሴ ሲኖርም ካሜራው በራሱ ጊዜ እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እየተዟዟረ ይቀርፃል (Motion Detection) Indor/Outdor ለቤት ዉስጥ አና ለዉጪ የሚሆን For Android, PC & IOS ይደዉሉ ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነፃ መጥተን በጥራት እንገጥማለን::
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif