tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Imou ደህንነትና ክትትል
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
45 እይታዎች

Imou Security Camera

+1
CCTV ካሜራ
አይነት
Imou
ብራንድ
የእርምጃ/ያልተሳሳተ
የግንኙነት አይነት
ውስጥ/ውጪ
አጠቃቀም
PTZ
የካሜራ ቅርፀት
5MP
የቪዲዮ መግለጫ
360degrees
የተመላላሽ አንግል
50m
የሌሊት ራእይ ርቀት
አዲስ
ሁኔታ
IMOU Cruiser SC (Outdoor Security Camera) የቪዲዮ ጥራት 3K / 5MP ከፍተኛ ጥራት ግልጽ እና ዝርዝር ምስል በቀን እና በሌሊት ትንሽ ነገር እንኳን በግልጽ ይታያል 360° እይታ (Pan & Tilt) ካሜራው በሙሉ ዙሪያ ይዞራል ከስልክ በቀጥታ መቆጣጠር ይቻላል አንድ ካሜራ ብዙ ቦታ ይሸፍናል የሰው መለያ (Human Detection) AI ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሰውን በትክክል ይለያል የሐሰት ማስጠንቀቂያ (False Alarm) ይቀንሳል ራስ-መከታተል (Smart Tracking) እንቅስቃሴ ካገኘ በራሱ ይከታተላል ነገር እየተንቀሳቀሰ ቢሆን ካሜራው ይከተለዋል የሌሊት እይታ (Night Vision) ሙሉ ቀለም የሌሊት ቪዲዮ Infrared + Spotlight ቴክኖሎጂ ጨለማ ላይ እንኳን ግልጽ እይታ ማስጠንቀቂያ (Alarm System) ቀይና ሰማያዊ መብራት (Warning Lights) ሳይረን (Siren Alarm) ያለው ሰው ሲገባ ማስፈራራት ይችላል የድምፅ ግንኙነት (Two-Way Audio) በካሜራው ላይ መናገር እና መስማት ከርቀት ሰውን ማነጋገር ይቻላል ሞባይል መቆጣጠር IMOU Life App Live View (ቀጥታ ማየት) Playback (የቀድሞ ቪዲዮ መመልከት) Notification መቀበል ማስቀመጫ (Storage) Micro SD Card ድጋፍ እስከ 256GB (በአብዛኛው) Cloud Storage (አማራጭ) የአየር መቋቋም ዝናብ፣ ፀሐይ፣ ነፋስ
Imou Security CameraImou Security Camera
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif