tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. Imou ደህንነትና ክትትል
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ቀናት በፊት
10 እይታዎች

Imou Ranger 10mp

+1
የመዳረሻ ቁጥጥር
አይነት
Imou
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
አዲስ የመጣ፡ ባለ ሁለት አይኑ ድንቅ የደህንነት ካሜራ — Imou Ranger Dual 10MP ​ቤቶን፣ ቢሮዎን ወይም ሱቅዎን በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የሁለት ካሜራን ስራ በአንድ ካሜራ የሚሰራውን Imou Ranger Dual በሽያጭ ላይ ነን! ​ለምን ይህን ካሜራ ይመርጣሉ? ​ ሁለት ሌንስ በአንድ ላይ (Dual Lens): ካሜራው ሁለት አይኖች አሉት። አንደኛው ሌንስ (Fixed Lens) ሁልጊዜ የተወሰነ ቦታን ሳይነቃነቅ ሲጠብቅ፣ ሁለተኛው ሌንስ (Pan & Tilt) ደግሞ በስልክዎ ወደ ፈለጉበት አቅጣጫ እየተሽከረከረ (3600) ይመለከታል። ​ እጅግ ከፍተኛ ጥራት (10MP UHD): በ 3K (5MP + 5MP) ጥራት የተቀረጹ ምስሎችን ያሳያል። ​ ሙሉ ቀለም ያለው የለሊት እይታ (Smart Full-Color): ይህ ካሜራ ግን በጨለማ ውስጥም ቢሆን እንደ ቀን በከለር የማሳየት ብቃት አለው። ​ ስማርት ክትትል (AI Human & Pet Detection): ሰው ወይም የቤት እንስሳ ሲያይ በራሱ ተከትሎ ይቀርጻል ​ ባለ ሁለት ወገን ግንኙነት (Two-way Talk) ​ አላርም እና ሳይረን: ያልተፈለገ ሰው ሲገባ ካሜራው ከ ብር : 22,000 ብር ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #የደህንነት_እና_ቴክኖሎጂ ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
Imou Ranger 10mp
ETB 22,000
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif