tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Imou ደህንነትና ክትትል
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
22 እይታዎች

Imou Bullet Security Camera

+1
CCTV ካሜራ
አይነት
Imou
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ የግቢዎን ደህንነት በዘመናዊው Imou Bullet 3 (3K) ያረጋግጡ! ​የቤትዎ ወይም የድርጅትዎ የውጭ ግቢ አስተማማኝ ጥበቃ ያስፈልገዋል? አዲሱ Imou Bullet 3 (5MP) ካሜራ በማንኛውም የአየር ሁኔታ (በዝናብም ሆነ በፀሐይ) ሳይበላሽ ሙሉ ጥበቃ ይሰጥዎታል። ​ለምን Imou Bullet 3 ን ይመርጣሉ? ➣ ​እጅግ አስደናቂ ጥራት (5MP/3K Resolution): በጣም የራቁ ምስሎችን እንኳን በጠራ ሁኔታ (Crystal Clear) ያሳያል። ➣ ​ሙሉ ቀለም ያለው የሌሊት እይታ (Smart Full-Color Night Vision): በጭለማ ውስጥ እንኳን ምስሎችን እንደ ቀን በከለር የማሳየት ልዩ ብቃት አለው። ➣ ​ሰው እና ተሽከርካሪን የመለየት ብቃት (AI Human & Vehicle Detection): ካሜራው በሰው እና በተሽከርካሪ መካከል ያለውን ልዩነት ስለሚለይ፣ ያለምክንያት ስልክዎ ላይ የሚመጣን ረብሻ (False Alarm) ያስቀራል። ➣ ​ሁለት አንቴናዎች (Dual Antenna Wi-Fi): ኢንተርኔት በሩቅ ቦታ ቢሆንም እንኳ ያለምንም መቆራረጥ በከፍተኛ ፍጥነት እንዲሰራ ያደርገዋል። ➣ ​የአየር ሁኔታን መቋቋም (IP67 Weatherproof): ብር : 16,500 ብር ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
Imou Bullet Security CameraImou Bullet Security CameraImou Bullet Security CameraImou Bullet Security CameraImou Bullet Security CameraImou Bullet Security Camera
ETB 16,500
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif