tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Imou ደህንነትና ክትትል
አዲስ አበባ, ቦሌ, 09/05
1 እይታዎች

Imou 360degrees Full Hd 5mp Security Camera

+1
CCTV ካሜራ
አይነት
Imou
ብራንድ
የእርምጃ/ያልተሳሳተ
የግንኙነት አይነት
ውስጥ/ውጪ
አጠቃቀም
አዲስ
ሁኔታ
Imo cruiser security camera 5MP 3K Outdoor Wireless ሴኩሪቲ ካሜራ ንብረቴ ጠፋ ልጄስ ምን ሆነ ብለው አይጨነቁም አስገራሚ ቅናሽ ለ ሴኩሪቲ ካሜራ ፈላጊዎች ዋተር ፕሩፍ ለውጭም ለውስጥም የሚሆን 5mp ጥራቱን የለጠፍነው ፎቶ ላይ ማረጋገጥ ይችላሉ 13,000 ብር ብቻ Imou wireless outdoor camera በ 13,000ብር ብቻ አስገራሚ ቅናሽ ለ ሴኩሪቲ ካሜራ ፈላጊዎች አስደናቂ የ ቪዲዮ ጥራት ያለው Quality cctvcamera HD Quality የትም ሆነው ስራዎትን በ security camera ይከታተሉ ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል Quality cctvcamera security camera full HD ቀንም ማታም ጥርት ያለ የምስል video ያለው *በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል በማታ ይቀርፃል *የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል ድምፅ ይቀዳል *እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል ብዛት ለምትወስዱ አስተያየት አለው!! ክልል ላይ ላላቹ በሰው መስላክ ትችላላቹማከፋፈል ለምፈልጉ እና ከ 2በላይ ለምገዙ አስተያየት እናደርጋለን ፈጣን ሞተረኞች ስላሉን በፍጥነት እንልካለን እራሳችን መተን እንገጥማለን ጥራት መለያችን ነው
Imou 360degrees Full Hd 5mp Security CameraImou 360degrees Full Hd 5mp Security Camera
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif