tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Imou ደህንነትና ክትትል
አዲስ አበባ, ቦሌ, 28/05
3 እይታዎች

Imou 360° Rotating Security Camera

+1
CCTV ካሜራ
አይነት
Dahua
ብራንድ
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
ውስጥ/ውጪ
አጠቃቀም
PTZ
የካሜራ ቅርፀት
2MP
የቪዲዮ መግለጫ
115degrees
የማየት አንግል
360degrees
የተመላላሽ አንግል
30m
የሌሊት ራእይ ርቀት
ሊቀነስ የሚችል ዙም, እንቅስቃሴ መገንባት, የድምጽ መቅረጽ, ሁለት-አቅጣጫ ድምጽ, የውሃ መከላከያ
የካሜራ ባህሪያት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
IMOU CRUSiR Se + camera 2MP (1080p) -የመኖርያ ወይንም የስራ ቦታ ግቢ ውጭውን ከሌባ ለመጠበቅ በልዩ ተደርጎ የተሠራ ደህንነት ካሜራ ነው -የራሡ የብርሀን እና የድምፅ አላርም አለው -በጨለማ ሰው ሲመጣ ካሜራው ይበራል ወይንም አላርም ይጮሀል (እንዳይበራም እንዳይጮህ ማድረግ ይቻላል ) -ዝናብ , ፀሀይ , ቅዝቃዜ , ሙቀት አያበላሸውም -Motion tracking ስላለው እንቅስቃሴ ካሜራው እየተከለ ይቀርፃል -በ wifi አማካኝነት የትም ቦታ ሆነን በሞባይል (ላፕቶፕ ኮምፒውተር ) ማየት ወይንም ,ድምፅ መስማት ,ድምፅ ማስተላለፍ ,ካማራውን ማንቀሳቀስ ይቻላል ... -እስከ 256 GB SD CARD ስለሚቀበል ተቀርፆ ያስቀምጣል በጨለማ በከለር ጥርት አድርጎ ማሳየት የሚያስችል NIGHT VISION አለው
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif