tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Imou ደህንነትና ክትትል
አዲስ አበባ, ቦሌ, 18/08
6 እይታዎች

Hd Outdoor and Solar Panel 360 Degrees Security Camera

CCTV ካሜራ
አይነት
ብራንድ
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
ውጪ
አጠቃቀም
አዲስ
ሁኔታ
በጨለማ ሰዓት ሙሉ ለሙሉ ከለር የሚቀርፅ አስደናቂ ካሜራ ባለ ሁለት ሌንስ አንዱ 360° እየዞረ አንዱ ቆሞ የሚቀርፅ በመሆኑ ምንም ምስል አያመልጦጥም Imou Cruiser SE+:360° 6MP 3K Outdoor Camera ዋተር ፕሩፍ እንዲሁም ዌዘር ፕሩፍ በመሆኑ በዝናብም በ ፀሐይም ወቅት የማይበላ 6 ፍላሽ ላይት የተገጠመለት በመሆኑ በጨለማ ሰዓት ሙሉ ለሙሉ ከለር የሚቀርፅ Full-color Clear Night vision 6MP 3K እጅግ በጣም አስገራሚ የምስል ጥራት ያለው Outdoor Camera ዋተር ፕሩፍ እንዲሁም ዌዘር ፕሩፍ በመሆኑ በዝናብም በ ፀሐይም ወቅት የማይበላሽ Interactive Communication: ማይክም ስፒከርም የተገጠመለት በመሆኑ ድምፅ መስማትም መልክት ማስተላለፍም የሚያስችል Human Detection: motion detection sensor የተገጠመለት በመሆኑ ያየውን እንቅስቃሴ ሙሉ ለሙሉ እየተሽከረከረ የሚቀርፅ በ ዋየርለስ እና በዋየር የሚሰራ አማራጭ ያለው በመሆኑ ዋይፋዩ ራቀ የሚለውን ጭንቀት ያስቀረ ለ አጠቃላይ የደህንነት ካሜራ ፍላጎትዎ መጠቀም የሚችሉት ለቤት ለመጋዘን ለ ቢሮ መጠቀም የሚያስችል 3K 6MP እጅግ በጣም ተሻሽሎ የቀረበ የምስል ጥራት አላርም የተገጠመለት በመሆኑ አላስፈላጊ እንቅስቃሴ በሚኖርበት ወቅት የ አላርም ድምፅ የሚያሰማ ያየውን ምስል 360° እየተከታተለ መቅረፅ የሚችል
እውቂያ አሳይ
Hd Outdoor and Solar Panel 360 Degrees Security CameraHd Outdoor and Solar Panel 360 Degrees Security Camera
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif