tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Imou ደህንነትና ክትትል
አዲስ አበባ, ቦሌ, 26/07
3 እይታዎች

Cell Go Imo Cruser Security Camera

+1
CCTV ካሜራ
አይነት
Imou
ብራንድ
የእርምጃ/ያልተሳሳተ
የግንኙነት አይነት
አዲስ
ሁኔታ
መብራት ጠፋ ካሜራዬ ይቋረጣል የሚል ስጋት ቀረ በቻርጅ የሚሰራ ባትሪው እስከ 120 ቀን የሚቆይ አስገራሚ ጥራት ያለው 3mp 2k. ዋተር ፕሩፍ ለውስጥም ለውጭም የሚሆን ለመስቀልም ለማስቀመጥም አመቺ የሆነ ናይት ቪዝን ያለው እንዲሁም አላርም ያለው ድንቅ ካሜራ በሚያስገርም ዋጋ አቀረብንሎት ሴኩሪቲ ካሜራ ንብረቴ ጠፋ ልጄስ ምን ሆነ ብለው አይጨነቁም የትም ሆነው ስራዎትን በ security camera ይከታተሉ ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት ግቢዎን ንብረቶን መኪናዎትን መብራት ጠፋ ተቋረጠ ሳይሉ ሁልጊዜ ያስጠብቁ 12800 ብር ብቻ አስገራሚ ቅናሽ ለ ሴኩሪቲ ካሜራ ፈላጊዎች IMOU Battery camera up to 120 days አስደናቂ የ ቪዲዮ ጥራት ያለው Quality cctvcamera HD Quality ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል Quality cctvcamera security camera *በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል በማታ ይቀርፃል *የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል ድምፅ ይቀዳል *እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል እራሳችን መተን እንገጥማለን ጥራት መለያችን ነው092XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
Cell Go Imo Cruser Security CameraCell Go Imo Cruser Security Camera
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif