tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Solar ሲሲቲቪ ካሜራ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ቀን በፊት
1 እይታዎች

Aov Pt Outdoor Battery and Simcardvswifi Security Camera

+1
CCTV ካሜራ
አይነት
Imou
ብራንድ
የእርምጃ/ያልተሳሳተ
የግንኙነት አይነት
አዲስ
ሁኔታ
በጨለማ ሰዓት ሙሉ ለሙሉ ከለር የሚቀርፅ አስደናቂ ካሜራ የራሱ ሶላር እንዲሁም ባትረ ባካፕ ያለዉ መብረት ቢጠፋም የማይቆራረጥ 24 ሰአት ሙሉ መከታተል የሚያስችል ካሜራ ባለ ሁለት ሌንስ አንዱ 360° እየዞረ አንዱ ቆሞ የሚቀርፅ በመሆኑ ምንም ምስል አያመልጦጥም Camera Resolution:3K/5MP) እጅግ ጥርት ያለ ምስል እና ቪዲዮ መቅረጽ የሚያስችል ሴንሰር ያለው። Connectivity:የሲም ካርድ (4G LTE) እና የዋይፋይ (Wi-Fi) አማራጮች ያሉት። Power & Solar Panel: 10,000mAh የሚሞላ ባትሪ እና ከ5 ዋት ሶላር ፓነል ጋር ያለገመድ በፀሐይ ሃይል ያለማቋረጥ የሚሰራ። Recording Mode: የ24 ሰዓት ቀጣይነት ያለው የ AOV (Always-on Video) ቀረጻ ቴክኖሎጂ የታጠቀ። Pan & Tilt Rotation: ዙሪያውን ሙሉ በሙሉ (360 ዲግሪ ገደማ) ለመቃኘት የሚያስችል አቅም ያለው። AI Detection & Tracking:ሰዎችን እና መኪናዎችን በዘመናዊ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ለይቶ በራስ-ሰር መከታተል የሚችል። Night Vision:ማታ ላይ በግልጽ የማየት አቅም ያለው እና በራስ-ሰር ወደ ቀለም (Full-Color) የሚቀየር። Active Deterrence: አብሮ የተሰራ አስደንጋጭ ድምጽ (Siren) እና ብርሃን (Spotlight) ያሉት። Storage & Durability: እስከ 512GB ማህደረ ትውስታ (MicroSD) መያዝ የሚችል፤
እውቂያ አሳይ
Aov Pt Outdoor Battery and Simcardvswifi Security CameraAov Pt Outdoor Battery and Simcardvswifi Security CameraAov Pt Outdoor Battery and Simcardvswifi Security Camera
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif