tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Imou ደህንነትና ክትትል
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች

Aov Dual Imou በሲምም በዋይፋይም የሚሰራ

+1
CCTV ካሜራ
አይነት
ብራንድ
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
ውጪ
አጠቃቀም
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
Bole Medhanialem alemnesh plaza First floor no 112
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 09:00-18:00
ኃይለኛው "ሁለት ባለ 5mp ዓይን"! imou dual-lens 10mp solar camera! የዚህ አስደናቂ imou solar camera ልዩ ጥቅሞች: 10mp dual-lens (5mp + 5mp): በሁለት ባለ 5 megapixel ሌንሶች በአጠቃላይ 10mp የሆነ እጅግ ጥርት ያለ የ hd ቪዲዮ ጥራት የሚሰጥ! 8w high-efficiency solar panel: በ 8w ከፍተኛ አቅም ባለው የሶላር ፓነል እና ባትሪ አማካኝነት ኤሌክትሪክ ሳይፈልግ በፀሐይ ብርሃን ብቻ የሚሰራ! 24/7 continuous recording: አብዛኞቹ የሶላር ካሜራዎች እንቅስቃሴ ሲኖር ብቻ ሲቀርጹ፣ ይህ ካሜራ ግን 24 ሰዓት ሙሉ ያለ መቋረጥ የመቅረጽ አቅም ያለው! imou sense ai detection: የሰውን እና የተሽከርካሪን እንቅስቃሴ በ ai ለይቶ ወዲያውኑ ወደ ስልክዎ ማሳወቂያ የሚያስገባ! pan & tilt rotation: አፕሊኬሽኑን በመጠቀም ወደ ጎን፣ ወደ ላይ እና ወደ ታች በማዞር ሙሉ አካባቢውን መቆጣጠር የሚያስችል! active deterrence: ያልተፈለጉ እንግዶች ሲመጡ መብራት በማብራት እና አላርም በማስጮህ የሚያስበረግግ! outdoor weatherproof: ለዝናብ፣ ለፀሐይ፣ ለንፋስ እና ለሙቀት የማይበገር ጠንካራ መዋቅር ያለው! remote live view: ከቤትዎ፣ ከስራ ቦታዎ ወይም ከውጭ ሀገር ሆነው በቀጥታ በስልክዎ የቪዲዮ ምስሉን መከታተል የሚያስችል!
እውቂያ አሳይ
Aov Dual Imou በሲምም በዋይፋይም የሚሰራAov Dual Imou በሲምም በዋይፋይም የሚሰራAov Dual Imou በሲምም በዋይፋይም የሚሰራAov Dual Imou በሲምም በዋይፋይም የሚሰራ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif