tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. የምግብ ቤትና የምግብ አቅርቦት መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 28/10
11 እይታዎች

​የኤሌክትሪክ ቡና መቁያ ማሽን (3 ኪ.ግ / 5 ኪ.ግ)

አዲስ
ሁኔታ
Custom
ብራንድ
አስተማማኝና ጥራት ያለው አዲስ የኤሌክትሪክ ቡና መቁያ ማሽን። ለካፌ፣ ለሬስቶራንት፣ ለባህላዊ የቡና ቤቶች እንዲሁም ለንግድ ሥራ የሚሆን። ያሉን መጠኖች እና ዋጋ፦ • 3 ኪ.ግ አቅም ያለው፦ 57,000 ብር • 5 ኪ.ግ አቅም ያለው፦ 86,000 ብር ዋና ዋና መረጃዎች፦ - ኃይል፦ ሲንግል ፌዝ (Single-phase) መደበኛ የቤት ኤሌክትሪክ ሶኬት (220V) የሚጠቀም፤ ባለ 3-ፌዝ የፋብሪካ ኃይል አይፈልግም። - ከፍተኛ ሙቀት የሚቋቋም ጠንካራ ብረት እና ጭስ ማውጫ ቱቦ ያለው። - ቶሎ ቡናውን ለማውረድ እና ለማቀዝቀዝ የሚያመች የፊት ለፊት መክፈቻ (Discharge chute)። - 2 ዓመት ዋስትና (2-Year Warranty) ያለው። - እዚሁ አገር ውስጥ በጥራት የተመረተ (መለዋወጫ እና የቴክኒክ ድጋፍ በቀላሉ የሚገኝለት)። ሁኔታ፦ አዲስ (Brand New) አድራሻ፦ ቦሌ፣ አዲስ አበባ ደሊቨሪ (መጓጓዣ)፦ በስምምነት ማድረስ ይቻላል። ለማየት ወይም ለማዘዝ መልእክት ይላኩ ወይም ይደውሉ091XXXXXXX
​የኤሌክትሪክ ቡና መቁያ ማሽን (3 ኪ.ግ / 5 ኪ.ግ)​የኤሌክትሪክ ቡና መቁያ ማሽን (3 ኪ.ግ / 5 ኪ.ግ)​የኤሌክትሪክ ቡና መቁያ ማሽን (3 ኪ.ግ / 5 ኪ.ግ)
ETB 57,000
የተሰኘ ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif