tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. ትራንስፖርት እና ደህንነት
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 6 ሰዓቶች በፊት
117 እይታዎች

Infantino Ergonomic Baby Carrier ልጅ ማዘያ ኮፍያ ያለዉ

+1
5
Other Brand
ብራንድ
መሸኛዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Infantino ergonomic baby carrier 2 የማዘያ መንገዶች 1. ፊት ለፊት - ሰፊ መቀመጫ ውስጥ የሕፃኑን ዳሌ በ "M" ቅርፅ እንድቀመጥ ያስችለዋል. ህጻኑ ከዳሌ እስከ ጉልበቱ የሚደግፍ በመሆኑ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ምቹ ጉዞ ያደርጋል 2. ከኋላ ለማዘያ ምቹና አስተማማኝ ተነቃይ፣ ሊታጠብ የሚችል ኮፍያ ስላለው ሕፃኑን ሙሉ እይታ የማይከለክል በደስታ እንዲሸፈን ያደርጋል ጭንቅላታቸውንም ከብርድና ከአደጋ የሚከላከል ነው ምቹ ኪስ ለወላጆች እጅ ማስገቢያ ያለው ለህፃኑ እጅ ማንጠልጠያና መደገፊያ ያለው እጅግ ምቹና ማራኪ ማዘያ የመሸከም አቅሙ 14kg ይህ ማዘያ ከሌሎቹ የሚለየው የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የ እናትንም የትከሻ መዛል ያስወግዳል! ባለ ኮፍያ ከፊት ለፊቱ ኪስ ያለው
እውቂያ አሳይ
Infantino Ergonomic Baby Carrier ልጅ ማዘያ ኮፍያ ያለዉ
ETB 3,899
5 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif