tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ የእጅ መሳሪያዎች
  4. መቆፈሪያዎች
  5. Dewalt የኤሌክትሪክ የእጅ መሳሪያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
132 እይታዎች

Dewalt 21v Drill

+1
1
Dewalt
ብራንድ
ድሪሎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ Dewalt 21V Cordless Drill — ሁሉንም ስራ በአንድ እቃ! ​ለቤትዎ ጥገና፣ ለፈርኒቸር ስራ ወይም ለማንኛውም የሙያ ስራ ተመራጭ የሆነው በቻርጅ የሚሰራው Dewalt 21 Volt ድሪል እነሆ ቀርቦልዎታል። በኬብል መሳብ ሳይጠበቅብዎት በፈለጉበት ቦታ በነጻነት ስራዎን ያከናውኑ። ​ለምን ይህን ድሪል ይመርጣሉ? ➣ ​ከፍተኛ ሀይል (21 Volt): ግድግዳ ለመበሳት፣ እንጨት ለመሰንጠቅ እና ብሎኖች ለማሰር የሚያስችል ጠንካራ ሞተር ያለው። ➣ ​ሁለት ባትሪዎች (Double Battery): ስራ ላይ እያሉ ባትሪ ቢረባባዎት እንኳን ስራ ሳያቋርጡ በሁለተኛው ባትሪ መቀጠል እንዲችሉ 2 ኦሪጅናል ሊቲየም ባትሪዎች ተካተዋል። ➣ ​ሁለገብ መለዋወጫዎች (Full Set Accessoriess): ከድሪሉ ጋር የተለያዩ የቁልፍ መፍቻዎች፣ የመሰርሰሪያ ብረቶች (Drill bits) እና የማጽጃ (Polishing) መለዋወጫዎች አብረው ተካተዋል። ➣ ​ለአያያዝ ምቹ: እጅ ላይ የማይከብድ እና ለረጅም ሰዓት ስራ የማይደክም ዘመናዊ ዲዛይን። ➣ ​ጥራት ያለው ሳጥን: ሁሉንም መለዋወጫዎች በስርአት ይዞ የሚቆይ ጠንካራ መያዣ ሳጥን ያለው። ብር : 7000 ብር ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
Dewalt 21v Drill
ETB 8,500
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif