ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ጥገና እና ግንባታ
የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
የፀሐይ እና ታዳሽ
የሶላር ኃይል መለዋወጫዎች
ዘመናዊ ሶላር ጀነሬተር
1/4
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ቀን በፊት
53 እይታዎች
ዘመናዊ ሶላር ጀነሬተር
+1
Solar
ብራንድ
የፀሐይ ኃይል ተቋማት
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ዘመኑ ጀነሬተር ወደ ሶላር ሀይል የተቀየረበት ነው መብራት ያልገባባቸው አካባቢዎች በሶላር ሀይል አማካኝነት ከመብራት ሀይል ያልተናነሰ ሀይል እያገኙ ነው መብራት ጠፋ አልጠፋ ብሎ መጨነቀ ቀርቷል ተቋማት ስራቸውን በሀይል መቆራረጥ ምክንያት ስራቸው አይስተጓጎልም እኛም ዘመኑን የጠበቁ የ ሶላር ምርቶችን በተለያዩ የሀይል አማራጮችን በአቅምዎ ልክ ለሚፈልጉት አገልግሎት አቅርበናል ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች ለአፓርትመንቶች ለባንኮች ለአስጎብኚ ድርጅቶች ለሆስፒታሎች ለቢሮዎች ለኮንዶሚኒየም በኤሌክትሪክ መኪና ሽያጭ ላይ ለተሰመሩ ድርጅቶች ለኢንተርኔት ካፌ ለህትመት ቤቶች አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ ለቴሌኮም ሴክተርና ለፓንፖች ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች ተስማሚ. ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል) ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ዋጋ 13 አመት የህይወት ጊዜ የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና. በሚፈልጉት ዋጋና መጠን እኛ ዘንድ ያገኛሉ ይደውሉ
097XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 399,901
ይለዋወጣል
ዋጋ ታሪክ
ደውለኝ ተወካይ
Haifa
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በተለምዶ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ መልስ ይሰጣል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ