tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
  4. ኢንቨርተሮች እና የመጠባበቂያ ባትሪዎች
  5. ሊቲየም-አዮን ባትሪ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 12 ሰዓቶች በፊት
7 እይታዎች

Power Back Up Lithium Ion Battery and Inverter

+1
Must Inverter
ብራንድ
Deep Cycle Batteries
አይነት
100aH
የባትሪ አቅም
5kWh
ጠቅላላ የባትሪ ኃይል
48 V
የባትሪ የተደረገ ቀይር
6000
የሶላር ባትሪ ዕድሜ
Brand New
ሁኔታ
መላኪያ
አዲስ አበባ • ቦሌ
1 ቀን
ነፃ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Jemo Mikhail near to abessa garaji
አሁን ክፈት
• ሰኞ - ቅዳሜ, 08:30-19:30
Tበመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል? G-Power ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #Lithium_ion_Battery )፤ Full ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ 48 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ይገላገላሉ!! ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች ለአፓርትመንቶች ለባንኮች ለሆስፒታሎች ለቢሮዎች ለኢንተርኔት ካፌ አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ ለቴሌኮም ሴክተር አገልግሎቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ማድረግ ማሞቂያ፣ ፊሪጅ፣ካውያ በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል! ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ ይደረጋል አንዴ 100% ቻርጅ ለመደረግ እስከ 8 ሰዓት ይፈጃል! Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም! ድምፅ አልባ እና ምንም የአየር ብክለት የለውም!መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በቅጽበት ይከፈታል። ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ጥገና ጋር Call now094XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
Power Back Up Lithium Ion Battery and InverterPower Back Up Lithium Ion Battery and InverterPower Back Up Lithium Ion Battery and InverterPower Back Up Lithium Ion Battery and Inverter
ETB 297,500
ይለዋወጣል

ETB 145,000

≥ 2 ቁርጦች
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif