tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
  4. ኢንቨርተሮች እና የመጠባበቂያ ባትሪዎች
  5. ሊቲየም-አዮን ባትሪ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 8 ሰዓቶች በፊት
8 እይታዎች

ጂ-ፓውር መብራት እየጠፋ አስቸግሮታ? Lithium Ion Battery With Inverter

+1
Must Inverter
ብራንድ
Solar Inverters
አይነት
10kVA
የኢንቨርተር ኃይል
100000amps
የኢንቨርተር የተወሰነ አሁን
48 V
የአስተላላፊ ቭልቲጅ
Brand New
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Jemo Mikhail near to abessa garaji
አሁን ክፈት
• ሰኞ - ቅዳሜ, 08:30-19:30
በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል? G-Power ጀነሬተርን የሚተካ ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #Lithium_ion_Battery )፤ Full ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ 48 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ይገላገላሉ!! ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች ለአፓርትመንቶች ለባንኮች ለሆስፒታሎች ለቢሮዎች ለኢንተርኔት ካፌ አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ ለቴሌኮም ሴክተር አገልግሎቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ማድረግ ማሞቂያ፣ ፊሪጅ፣ካውያ በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል! ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ ይደረጋል አንዴ 100% ቻርጅ ለመደረግ እስከ 8 ሰዓት ይፈጃል! Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም! ድምፅ አልባ እና ምንም የአየር ብክለት የለውም!መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በቅጽበት ይከፈታል። ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ጥገና ጋር Call now094XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
ጂ-ፓውር መብራት እየጠፋ አስቸግሮታ? Lithium Ion Battery With Inverterጂ-ፓውር መብራት እየጠፋ አስቸግሮታ? Lithium Ion Battery With Inverter
ETB 297,500
ይለዋወጣል

ETB 145,000

≥ 2 ቁርጦች
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif