tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
  4. ኢንቨርተሮች እና የመጠባበቂያ ባትሪዎች
  5. ተንቀሳቃሽ የኃይል ጣቢያዎች
  6. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
47 እይታዎች

Ecoflow 800w Power Station

+1
1
Ecoflow
ብራንድ
እንቅስቃሴ ማመንጫ ጣቢያዎች
አይነት
800aH
የባትሪ አቅም
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ በሄዱበት ሁሉ የኤሌክትሪክ ሃይል አይለይዎት - EcoFlow 800 watt Portable Power Station! ​መብራት ሲጠፋ መጨነቅ ቀረ! ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ ወይም ለሽርሽር ጉዞዎችዎ አስተማማኝ የሃይል ምንጭ የሆነውን EcoFlow ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህ ማሽን ተራ ባትሪ ሳይሆን ሁሉንም የቤት ውስጥ እቃዎች ማንቀሳቀስ የሚችል ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ነው። ​የእቃው ልዩ ባህሪያት፦ ➣ ​እጅግ ፈጣን ቻርጅ (X-Stream Charging)፦ በኤሌክትሪክ ሲሰካ በአጭር ደቂቃዎች ውስጥ ሙሉ በሙሉ ቻርጅ የመሆን ልዩ ብቃት አለው። ➣ ​ሁለገብ አገልግሎት፦ ፍሪጅ፣ ማይክሮዌቭ፣ ላፕቶፕ፣ ቲቪ እና የልብስ ማጠቢያ ማሽንን ጨምሮ ማንኛውንም የቤት ውስጥ እቃ የማንቀሳቀስ ከፍተኛ አቅም አለው። ➣ ​በሶስት መንገድ ቻርጅ ይደረጋል፦ በቤት መብራት፣ በፀሐይ ኃይል (Solar Panel) ወይም በመኪና ቻርጀር አማካኝነት በቀላሉ ቻርጅ ማድረግ ይቻላል። ➣ ​ስማርት ቁጥጥር፦ በስልክዎ ላይ በApp በመጫን የሃይል አጠቃቀሙን ከሩቅ መቆጣጠር ያስችላል። ➣ ​ለአያያዝ አመቺ እና ፀጥተኛ፦ እንደ ጄኔሬተር ድምፅ የሌለው እና ጭስ የማይተፋ በመሆኑ በቤት ውስጥ ለመጠቀም ብር : 100,000 ብር #የደህንነት_እና_ቴክኖሎጂ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Ecoflow 800w Power StationEcoflow 800w Power StationEcoflow 800w Power StationEcoflow 800w Power StationEcoflow 800w Power StationEcoflow 800w Power StationEcoflow 800w Power StationEcoflow 800w Power StationEcoflow 800w Power Station
ETB 100,000
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif