
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ጥገና እና ግንባታ
- የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
- የፀሐይ እና ታዳሽ
- የፀሐይ ኃይል ስርዓቶች
በዘመናዊ ሶላር System ይዘምኑ
በዘመናዊ የ ሀይል አማራጭ ልናድሶት መጥተናል
በጀነሬተር ድምፅና የነዳጅ ወጪ ተማረዋል?
ኤሌክትሪክ ያልተዳረሰበት አከባቢ ነው የሚኖሩት?
በ ኤሌክትሪክ መቆራረጥ ተማረዋል?
ከ ጀነሬተር የተሻለ backup system ለመጠቀም እያሰቡ ነው?
ከ 200wh ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት KWh ድረስ በሚፈልጉት የ ሃይል አማራጭ
ሁሉም ምርቶቻችን ሲፈልጉ በ ኤሌክትሪክ ካልሆነም ከሶላር በሁለቱም አማራጭ ቻርጅ መሆን ይችላሉ
ከገበያዉ ምን ይለየናል?
1. በዘመኑ የመጨረሻ የባትሪ ቴክኖሎጂ ውጤት ሊትየም (Lithium ion) በምርቶቻችን መጠቀማችን
2.ከ 3 አይነት በላይ አለም አቀፍ ብራንዶች መያዛችን
3. ገበያ ላይ ካለዉ ምርት በተለየ ኢንቨርተር ፣ ባትሪው እና መቆጣጠሪያ ሲስተሙ በአንድ ላይ ( all in one) ሆኖ ላጠቃቀም እንዲመች ሆኖ መምጣቱ
4. ገጠር ቢሆኑ በ ሶላር ከተማ ላይ ደግሞ በ ዝቅተኛ ኤሌክትሪክ ሃይል ቻርጅ መደረግ መቻሉ (hybrid system)
5. ገበያ ላይ ካሉት ምርቶች በተለየ በመካከለኛ እና በከፍተኛ የ ሃይል አማራጭ መገኘቱ
ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች ተስማሚ.
ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ።
13 አመት የህይወት ጊዜ
የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና.
አድራሻ: አዲስ አበባ
ስልክ097XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
