tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የቧንቧ እና የውሃ ስርዓቶች
  4. የውሃ ታንኮች
  5. Stainless Steel የቧንቧ እና የውሃ ስርዓቶች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 06/06
20 እይታዎች

Water Tanker Stianless Steel Materials

+1
Roto
ብራንድ
የውሃ ታንኮች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
10000L
መጠን
2cm
እቃ ርዝመት
2cm
እቃ ስፋት
*ድርጅታችን STAINLESS STEEL (304 Grade) የውሀ ታንከሮችን በማምረት ላይ ይገኛል። *በሁለት አይነት ዲዛይን ለውድ ደንበኞቻችን አቅርበናል። 1.Round (ክብ ቅርጵ) 2.Square (አራት መአዘን ቅርጵ) #Round (ክብ ቅርጵ) ከ 1000 ሊትር እስከ 10,000 ሊትር ድረስ። #Square (አራት መአዘን ቅርጵ) ከ 2000 አስከ 700,000 ሊትር ድረስ። # በተጨማሪም (Special Orders) እንሰራለን ለምሳሌ፦ለአልኮል ፋብሪካዎች(Boiler & Mixer) ለ አረቄ ፋብሪካዎች (Boiler & Mixer) የምርቶቻችን ጥቅሞች 1.መርዛማ አይደሉም (Non-Toxic) 2.ምንም አይነት ፍሳሽ የለውም (No-Leakage) 3.ሙቀት ይቆቆማል (Heat Resistant) 4.ለአያያዝ ምቹ እና ቀላል ነው።በተጨማሪም እርሶ ባሎት ቦታ ላይ እንሰራለን።(Light in Weight) 5.አይዝግም (No-Rust) #ለሆቴሎች፣ለመኖሪያ ቤቶች፣ለአፓርታማዎች፣ለትምህርት ቤቶች፣ለሆስፒታሎች፣ለፋብሪካዎች መንኛውንም ትእዛዝ አነቀበላለን። #እንዲሁም ውድ ደንበኞቻችን ነፃ ትራንስፖርት አገልግሎት (Free Delivery) እና 10 አመት ዋስትና (10 Years Warrants) አለን። #በምርቶቻችን ጥራት እና አገልግሎት እደሚረኩ እርግጠኞች ነን። Sales Man፦ Tade (ኩዚ) Contact094XXXXXXX
Water Tanker Stianless Steel Materials
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif