ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
የግል ተንቀሳቃሽነት
ለልጆች የሚሆን ማራኪ እና ጥንካሬ ያለው Sumy ብስክሌት!
1/3
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
14 እይታዎች
ለልጆች የሚሆን ማራኪ እና ጥንካሬ ያለው Sumy ብስክሌት!
+1
bike
ብራንድ
ብስክሌቶች
አይነት
ቀይ
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
ለልጆች የሚሆን ማራኪ እና ጥንካሬ ያለው SUMY ብስክሌት! ለልጅዎ ደስታን እና ጤናማ እንቅስቃሴን የሚሰጥ አዲስ SUMY ብስክሌት ቀረበሎታል። የምርት ስም: SUMY ቀለም: ማራኪ ቀይ ከጥቁር እና ነጭ ጋር የተቀላቀለ የመጠበቂያ ጎማዎች (Training Wheels): ለመጀመሪያ ጊዜ ብስክሌት ለሚለማመዱ ልጆች ሚዛናቸውን እንዲጠብቁ የሚረዱ ጥንካሬ ያላቸው ሁለት ረዳት ጎማዎች ያሉት ደህንነት: ሙሉ በሙሉ የሰንሰለት መሸፈኛ (Chain Guard) ያለው ስለሆነ የልጆችን እግር እና ልብስ ከአደጋ ይከላከላል ተጨማሪ ባህሪያት: የፊት እና የኋላ ብሬክ ያለው ማራኪ የካርቱን ስዕሎች እና ንድፍ ያለው ምቹ እና ቁመቱ የሚስተካከል ኮርቻ (Saddle) በእጅ ለመያዝ ምቹ የሆነ ፍሬን እና መሪ
090XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 9,000
ዋጋ ታሪክ
ደውለኝ ተወካይ
Mihiret Habtamu
1 ወር በላይ በJiji ላይ
በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ