tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. አዳዲስ ግንባታዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ቀን በፊት
66 እይታዎች

ቦሌ ቡልቡላ ባለ 2መኝታ 105ካሬ

+1
metro
የእመቤት ስም
አፓርታማ
የንብረት አይነት
ተጠናቋል
የሥራ ሁኔታ
2025
የቤት እንቅስቃሴ
105sqm
የንብረት መጠን
3
የደረጃ ብዛት
ኢኮኖሚ
የመኖሪያ ክፍል
ከፊል ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
የመኝታ ክፍሎች ብዛት
2
የመታጠቢያ ቤቶች ብዛት
በቦሌ ቡልቡላ G+4 አፓርትመንት በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ቤት ለሽያጭ አቅርበናል። ባለ 2 መኝታ 105 ካሬ ዋጋው 13.2 ሚሊየን ቅድመ ክፍያው 30% 3.9 ሚሊየን ብር ባለ 3 መኝታ 123 ካሬ ዋጋው 15.4ሚሊየን ቅድመ ክፍያው 30% 4.6 ሚሊየን ብር የሚረከቡት በፉሊ ፊኒሽድ ሲሆን ኪችን ካቢኔት እና ቁምሳጥን አያካትትም የክፍያ ግዜው 1 አመት ሲሆን ማስረከቢያ ግዜ 1 አመት ነው። ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን መግቢያ እና መውጫ ቦታ ላይ የጥበቃ አገልግሎት ይሰጣል ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን በተለይ ለልጆች እና ከፍ ያለ ፎቅ ለማይፈልጉ አመቺ ነው ። ሜትሮ ሪልእስቴት ከ58 አመት በላይ የቆዩ እህት ድርጅቶች አካል ሲሆን ለምሳሌ፦ ይርጋ ሀይሌ፣ካንጋሮ ፎም እና ጫማ፣ ካፒታል ሲሚንቶ፣ 3F furniture ፣ ሜትሮ ጣሪያ ወዘተ... ናቸው። ለበለጠ መረጃ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif