tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. አዳዲስ ግንባታዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 10 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

በባምቢስ ልዩ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ! ​በከተማችን እጅግ ተፈላጊ ሆቴል ስታንዳርድ

+1
በባምቢስ ልዩ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ! ​በከተማችን እጅግ ተፈላጊ ሆቴል ስታንዳርድ
የእመቤት ስም
አፓርታማ
የንብረት አይነት
ተጠናቋል
የሥራ ሁኔታ
2026
የቤት እንቅስቃሴ
130sqm
የንብረት መጠን
Premium
የመኖሪያ ክፍል
ተዘግቷል
ክልል
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
የመኝታ ክፍሎች ብዛት
2
የመታጠቢያ ቤቶች ብዛት
አዎ
ደህንነት
0%
የወኪል ክፍያ
ሊፍት, መዋኛ ገንዳ, የቢሮ ቦታ, የእሳት መጥረጊያ ቦታ, ጂም
ተቋማት
ከመሬት በታች የመኪና ማቆሚያ
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
በባምቢስ ልዩ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ! ​በከተማችን እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂካዊ በሆነው የባምቢስ አካባቢ ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ መኖሪያ ወይም ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ ኢንቨስትመንት ለሚፈልጉ ድንቅ አጋጣሚ! ​ አካባቢ፦ ኡራኤል ባምቢስ ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት፣ ሆቴል ስታንዳርድ የሆነ። 1 ሙሉ ወለል ጂም 1 ሙሉ ወለል ስፓና የውበት ሳሎን ያለው፤ የከርሰምድር ውሃና ሰፊ ቴራስ ያለው!! ​ ልዩ የሚያደርጉት ጥቅሞችና የዋጋ ዝርዝር፦ ​ የካሬ ዋጋ፦ በካሬ 120,000 ብር ብቻ ​ የቅድመ ክፍያ፦ 25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቤትዎ ባለቤት መሆን ይጀምራሉ። ​ የሚገኙ የቤት አማራጮች (በከፊል)፦ ​ባለ 1 መኝታ (1 BR) ጠቅላላ ስፋት (Total Area)፦ 100.22 ካሬ ​ባለ 2 መኝታ (2 BR) ጠቅላላ ስፋት (Total Area)፦ 130.94 ካሬ ​ባለ 3 መኝታ (3 BR) ​ጠቅላላ ስፋት (Total Area)፦ 172.94 ካሬ የባምቢስ መለያ የሆነውን ይህንን ድንቅ ታወር ሳይት መጥተው እንዲጎበኙ እንጋብዝዎታለን! ​ ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ ኢትዮጵያ ሪል እስቴት ፕሮፐርቲ - ለህልምዎ መሳካት ታማኝ አጋር!
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif