
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ኤሌክትሮኒክስ
- የአውታረ መረብ ምርቶች
- መላላኪያ
- Huawei መላላኪያ
Huawei Wifi
5200 Mbps & Above
ከፍተኛ የLAN ፍጥነት
Huwawi wifi
Portable Pocket WiFi
በማንኛውም ቦታ ፈጣን እና የተረጋጋ ኢንተርኔት ለማግኘት የሚያስችል WiMAX 2+ Portable Pocket WiFi። ትንሽ መጠን ያለው ሲሆን በቀላሉ በኪስዎ ወይም በቦርሳዎ ውስጥ በመያዝ በስራ፣ በጉዞ፣ በቤት ወይም በቢሮ መጠቀም ይችላሉ።
ፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነት
ብዙ መሣሪያዎችን በአንድ ጊዜ ማገናኘት ይችላል
ቀላል እና ተንቀሳቃሽ ዲዛይን
የባትሪ ኃይል ያለው – በቦታ ለውጥ ሳይገድብ ይጠቀሙ
ለተማሪዎች፣ ለስራ ባለሙያዎች እና ለቤተሰብ ተስማሚ
ለ Online Class፣ Video Call፣ Social Media፣ YouTube እና የቀን ተቀን የኢንተርኔት አጠቃቀም ተመራጭ ነው።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ094XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
