tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የአውታረ መረብ ምርቶች
  4. መላላኪያ
  5. Huawei መላላኪያ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 07/06
33 እይታዎች

Huawei Mobile Wifi Elite 5 / Huawei W05 Elite 5/ Wimax2+

+1
ሩተር
አይነት
Huawei
ብራንድ
Elite 5
ሞዴል
700 Mbps
ከፍተኛ የLAN ፍጥነት
4
የLAN በር ብዛት
አዲስ
ሁኔታ
HUAWEI Mobile WiFi Elite 5 / Huawei W05 Elite 5/ WIMAX2+ የዘመናችን ምርጡ ተንቀሳቃሽ 4G Wireless Portable Router Brand :- Huawei Model :- W05 Elite 5 ለአጠቃቀም ያመች ዘንድ ተች ስክሪን መመልከቻ ያለውና ያለ ሌላ ዲቫይስ እርዳታ ሁሉንም Configuration በተች ስክሪኑ በኩል መጨረስ የሚያስችል በአንድ ጊዜ እስከ 16 ሰዎች ማስጠቀም የሚችል እስከ 758 Mbps ድረስ ከፍተኛ ፍጥነት አለው በ600 Mbps download እና 150 Mbps upload የማድረግ አቅም ያለው 3,000 mAh የባትሪ አቅም ያለው በአንድ ጊዜ ቻርጅ ለ13 ሰአት የሚቆይ በስክሪኑ ላይ ሙሉ የዲቫይሱን ሲስተም ሶፍትዌር ውስጣዊ ኢንተርፌስና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን እንዲያዩ ያስችልዎታል:: ከሌሎች ራውተሮች በተለየ መልኩ lag-free ስለሆነ የተሻለ ኢንተርኔት በፍጥነት ማስጠቀም የሚችል WiFi - Isolation system ስላለው የማይፈልጉትን device disconnect ማድረግ የሚችሉበት ለአያያዝ፣ ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ፣ፈጣን ኢንተርኔት የሚሰጥና ምርጥ እቃነቱ በብዙዎች ዘንድ የተመሰከረለት Sim- carrier unlocked ስለሆነ በኢትዮ ቴሌኮምም ይሁን በሳፋሪኮም ኔትዎርክ በፍጥነት የሚሰራ
Huawei Mobile Wifi Elite 5 / Huawei W05 Elite 5/ Wimax2+Huawei Mobile Wifi Elite 5 / Huawei W05 Elite 5/ Wimax2+
ETB 13,999
22 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif