tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የአውታረ መረብ ምርቶች
  4. መላላኪያ
  5. Hikvision መላላኪያ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
72 እይታዎች

Hikvision Dual Brand Ac 1200 Router

+1
ሩተር
አይነት
Hikvision
ብራንድ
Ac 1200
ሞዴል
1200 Mbps
ከፍተኛ የLAN ፍጥነት
12
የLAN በር ብዛት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ በፈጣን ኢንተርኔት ስራዎን ያቀልጥፉ! — Hikvision Dual-Band AC1200 Router ​ደካማ የዋይፋይ ሲግናል እና ኢንተርኔት መቆራረጥ ሰልችቶዎታል? የደህንነት ካሜራዎች ታዋቂ ስም የሆነው Hikvision አሁን ደግሞ እጅግ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን WR12GC ራውተር ይዞላችሁ መጥቷል። ለቤት፣ ለቢሮ ወይም ለካፌዎች እጅግ ተመራጭ ነው! ​ለምን ይህን ራውተር መግዛት አለብዎት? ➣ ​እጅግ ፈጣን (1200 Mbps): ፊልሞችን በጥራት ለማየት (Streaming) እና ትልልቅ ፋይሎችን በፍጥነት ለማውረድ የሚያስችል ከፍተኛ ፍጥነት አለው። ➣ ​ባለ ሁለት ሞገድ (Dual Band): በ 2.4GHz እና 5GHz ሞገዶች ስለሚሰራ በቤትዎ ውስጥ ያሉ በርካታ ስልኮች እና ኮምፒውተሮች ሳይጨናነቁ ኢንተርኔት እንዲጠቀሙ ያደርጋል። ➣ ​አራት ጠንካራ አንቴናዎች: አራቱ 5-dBi አንቴናዎች ግድግዳ ጥሰው ሰፊ ቦታን የማዳረስ ብቃት አላቸው። ➣ ​Beamforming ቴክኖሎጂ: ሲግናሉን በዘፈቀደ ከመበተን ይልቅ ኢንተርኔት ወደሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች ላይ በማተኮር የተረጋጋ ግንኙነት ይሰጣል። ➣ ​Gigabit Ports: ብር : 9500 ብር ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
Hikvision Dual Brand Ac 1200 RouterHikvision Dual Brand Ac 1200 Router
ETB 9,500
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif