Samsung Galaxy A34 5G
ስቶሬጅ (Storage): 128 GB
ራም (RAM): 6 GB
ሁኔታ (Condition): ምንም አይነት ጭረት የሌለው
ካሜራ: እጅግ ጥራት ያለው (48MP ዋና እና 13MP የፊት ካሜራ)
ባትሪ: 5000 mAh (ለረጅም ሰዓት የሚቆይ፣ ቻርጅ የማይጨርስ)
ተጨማሪ: Fingerprint እና Face ID እጅግ ፈጣን ናቸው፣ ውሃ እና አቧራ አይገባውም (IP67 Dust/Water resistant)።
100% ኦሪጅናል ስልክ ነው። ምንም አይነት የጥገና ታሪክ የለውም (አልተፈታም)።