tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. የህክምና መሳሪያዎችና እቃዎች
  4. ክራንች
  5. Walking የህክምና መሳሪያዎችና እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 4 ሰዓቶች በፊት
7 እይታዎች

Multi-Functional Walking Stick - ዘመናዊ ባለ መብራት ከዘራ

+1
በትር
አይነት
B.Well
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
የመራመድ በትር
የተሸከርካሪ አይነት
90kg
የጭነት አቅም
110cm
ርዝመት
ልኬት ማስተካከያ, ሊታጠቅ የሚችል
ባህሪያት
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
[ለወላጆችዎ የሚሆን እጅግ ዘመናዊ እና ጠንካራ ከዘራ!] ጥራት ካለው አልሙኒየም የተሰራ፣ ባለ መብራት እና መርዘም ማጠር የሚችል ዘመናዊ Multi-functional Walking Stick በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል። ለታላላቅ ሰዎች ፍጹም ስጦታ ነው! ዋና ዋና ጥቅሞች (Key Features): Built-in LED Light: የራሱ ደማቅ መብራት ስላለው በምሽትም ሆነ በጨለማ በደህንነት ለመንቀሳቀስ ይረዳል። Adjustable Height: ቁመቱ እንደ ሰውየው ርዝመት ከ 95cm እስከ 110cm+ ድረስ የሚረዝም እና የሚያጥር። Anti-Shock System: ሲራመዱ የሚፈጠርን ንዝረት በመቀነስ የእጅና የእግር ድካምን ይከላከላል። Ergonomic Grip: ለመያዝ እጅግ ምቹ የሆነ፣ እጅ እንዳያልብ እና እንዳያሸራትት ተደርጎ የተሰራ። Premium Quality: ከጠንካራ እና ቀላል ከአሉሚኒየም ማቴሪያል የተሰራ፣ እጅ ላይ የሚታሰር ገመድ ያለው።
እውቂያ አሳይ
Multi-Functional Walking Stick - ዘመናዊ ባለ መብራት ከዘራ
ETB 2,000
21 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif