tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. የህክምና መሳሪያዎችና እቃዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 09/03
8 እይታዎች

Mini Hearing Aid

+1
1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Mini hearing aid (ማዳመጫ መርጃ ባለ1 ጆሮ0 በጥያቄያቹህ መሰረት በሳይዙ አነስተኛ የሆነ ሂሪንግ ኤይድ (የማዳመጫ መርጃ) አስመጥተናል።በተለያያ ምክንያት በአደጋም በተፈጥሮ ለሚከሰት የመስማት ችግር ላጋጠማቸው ተጨማሪ የማዳመጫ መሳሪያ ይዘንላቹ ቀርበናል የጆሮ የመስማት አቅም ማነስ ድምፅን ከሩቅ ለመስማት እንዳነቸገር Mini HEARING AID ዘመናዊ chip ያለዉ , የመስማታቸዉ አቅም በጣም ለቀነሰባቸዉ የሚሆን ለአደራረግ,ለአጠቃቀም ቀለል ያለ ባለ አንድ ጆሮ ለሚፈልጎ ማድረግ የሚችሉት ቻርጅ ተደርጎ ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይ እራሱ ላይ ፓወር ባንክ ያለው በልዮ ዲዛን የቀረበ ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን, ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL እንልካለን ። join
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif