tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. የህክምና መሳሪያዎችና እቃዎች
  4. የመስሚያ መርጃዎች
  5. Rechargeable የመስሚያ መርጃዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 26/09
4 እይታዎች

Both Ear Hearing Aid

+1
አካላዎች ለሕክምና መሳሪያዎች
አይነት
Other
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
Rechargeable In-the-Ear Hearing Aid (Mini Bluetooth Style) ዘመናዊ እና የማይታይ የጆሮ ማዳመጫ / In-Ear Rechargeable Hearing Aid (CIC Design) የብሉቱዝ ኤርፖድስ የሚመስል፣ በጆሮ ውስጥ ተሸሽጎ የማይታይ እና ከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለው ዘመናዊ የጆሮ ማዳመጫ። ዋና ዋና መገለጫዎች (Key Features): In-the-Ear (Invisible Design): በጆሮ ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚሸሸግ እና ከውጭ ሲያዩት እንደ ተራ ኤርፖድስ የሚመስል ዘመናዊ ዲዛይን Rechargeable with Charging Case: በቻርጅ የሚሰራ እና በራሱ የቻርጅ ቦክስ (Case) አማካኝነት በማንኛውም ቦታ በቀላሉ ቻርጅ ማድረግ የሚያስችል Clear Sound & Noise Reduction: የውጭ ረብሻዎችን (Noise) ቀንስ አድርጎ ድምፅን በጥራት እና በጥራት የሚያሰማ Smart Touch / Volume Control: የድምፅ መጠንን በቀላሉ ማስተካከል የሚያስችል Long Battery Life: በአንድ ሙሉ ቻርጅ ለረጅም ሰዓታት የሚያገለግል Ultra Lightweight: በጣም ቀላል በመሆኑ በጆሮ ውስጥ ሲደረግ ምንም አይነት የመክበድ ስሜት አይፈጥርም
እውቂያ አሳይ
Both Ear Hearing Aid
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif