tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ምግብ፣ ግብርና እና እርሻ
  3. ምግብና መጠጦች
  4. ኮኮዋ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 11 min ago
6 እይታዎች

Dxn Cocozhi

+1
ጣፋጭ ነገሮች
አይነት
ሀላል, ከፍተኛ ፕሮቲን ያለው
እንክብካቤ ፍላጎቶች
ቸኮሌት አሞሌዎች
ጣፋጭ ነገሮች
384g
ክብደት
መላኪያ
Addis Ababa
1 ቀን
ነፃ
COCOZHI አስደሳች ዜና ተገቢውን አመጋገብ ለልጆችዎ እና ለእራስዎ መስጠት ይፈልጋሉ? #COCOZHI ህፃናት መመገብ ከሚጀምሩበት ከ 6ወር ጀምሮ ሊወስዱት የሚገባ። አንድ የ Cocozhi ከረጢጥ በውስጡ የሚከተሉትን ለሰውነት እጅግ በጣም የሚያስፈልጉ ንጥረ ነገሮችን ይዞዋል 1.ካርቦሃይድሬት 2.ፕሮቲን 3.ፖታስየም 4.ካልሲየም 5.ፎስፌት 6.ሶዲየም 7.አይረን 8.ቫይታሚን 9.ቫይታሚን B3 & ኮኮዋ (Cocoa Butter) የCocozhi ጥቅሞች: ከህፃን እስከ አዋቂ ለሁሉም እድሜ መሆን ይችላል በቀላሉ ከውሀ ጋር ይዋሀዳል እንዲሁም በቀላሉ በሰውነታችን ውስጥ ይዋሀዳል ምንም በጨጎራ ላይ የመቀመጥ ባህሪ የለውም ለአእምሮ ንቃት ይረዳል ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጉልበትን ለመስጠት ይረዳል ለጥናት ትኩረት በመስጠት ይረዳል ለዓይን እይታ ጥሩ ነው። የበሽታ መከላከል ስርዓት ያግዛል
Dxn Cocozhi
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • መጀመሪያ የሚገዙትን እቃ ይመልከቱ እና የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif