ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ምግብ፣ ግብርና እና እርሻ
ምግብና መጠጦች
ቡና
DXN Brook Coffee (ብሩክ ቡና)
1/5
አዲስ አበባ, ቦሌ, 31/05
59 እይታዎች
DXN Brook Coffee (ብሩክ ቡና)
+1
ቡና
አይነት
ግሉተን ነፃ, አልተጨመረ ስኳር አይደለም, አይ አርቲፊሻል ቀለሞች, አልተጨመረ የተፈጥሮ ጣዕም አይደለም, አልተጠበቁ ነገሮች አይገኙም
ልዩነት
ዲቶክስ, ሀላል, ኦርጋኒክ, እርሾ ያልተጨመረ
እንክብካቤ ፍላጎቶች
የተፈጨ ቡና
ቡና
500
ml
መጠን
ብሩክ ቡና (Brook Coffee) በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በፋርማኪዩቲካል ግሬድ መመረት የተጀመረ ቡና ነው። ብሩክ ቡና የተፈጨ ቡና ከቡና ቁርሱ ቀይ እንጉዳይ ጋር የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ( Reshi/Ganoderma Mushroom) ጋር በመቀላቀል የተፈጨ ቡና ለአገር ውስጥ ገበያ እና ለውጪው ገበያ ማምረት ተጀመረ። በአለም አቀፉ በቀይ እንጉዳይ ምርቱ የሚታወቀው DXN ኩባንያ በኢትዮጵያዊ እህት ኩባንያው አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት ጋር በመተባበር ብሩክ ቡናን በአገራችን በማምረት ለደንበኞቹ ማቅረብ ጀምሮአል። የብሩክ ቡና የጤና ጥቅሞች ስርአቱን የጠበቀ የደም ዝውውር በሰውነታችን እንዲኖር ያግዛል አላስፈላጊ የአይምሮ ጭንቀትን ለማስወገድ ያግዛል ንቁ አይምሮ እና የበረታ ሰውነት እንዲኖረን ያደርጋል። ከመጠን በላይ የሰውነት ውፍረትን ለማስወገድ ያግዛል ለጨጎራ/ የምግብ መፈጨት ዑደን ይጨምራል የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን ያጎለብታል በሰውነታችን የሚገኘውን የስኳር መጠን ይቆጣጠራል የካርዲኦ ቫስኩላር (የልብና የደም ቧንቧ) ጤናን ለመደገፍ ያግዛል ለፊት ጥራት እንደ እስክራብ መጠቀም ይችላሉ። የሰውነት ክብደትን ለማስተካከል። ይውሰዱ በቡናው ረክተው ጤናዎትን በሚጠጡት ቡና ይጠብቁ!
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
1
ETB 2,000
የተሰኘ ዋጋ
ዋጋ ታሪክ
ደውለኝ ተወካይ
Amanuel Abebe
5+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በተለምዶ መልስ ለመስጠት ዝግጅት ይወስዳል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
1 አስተያየት
ሁሉንም ይመልከቱ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
መጀመሪያ የሚገዙትን እቃ ይመልከቱ እና የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
ማሽሩም