tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. የእናትነት እና እርግዝና
  4. የጡት ፓዶች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 30/05
4 እይታዎች

Breast Milk Storage Bags 30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስትራላይዝድ የሆነ ነው

+1
የጡት መጋረጃ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
አዲስ አበባ • ቦሌ
1 ቀን
ነፃ
BREAST MILK STORAGE BAGS እናት ጡቷ በወተት እየሞላ ስትቸገር እሷም ጡቷ በወተት ተሞልቶ በውጥረት ከሚመጣ የህመም ስሜት ተገላግላ ልጇንም ባሻት ሰአት ወተት መስጠት ያስችላታል 30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስትራላይዝድ የሆነ ነው ማለትም ከፋብሪካው ከባክቴሪያ ፀድቶ የመጣ ነው ወተቱን ከረጢቱ ውስጥ ካስገቡ በኋላ አየሩን ያስወጡ ( ቪድዮውን በደምብ ይመልከቱ ) ወተቱን የፍሪጁ የበረዶ ክፍል ያስቀምጡ ልብ ይበሉ የፍሪጁ በር ላይ ወይም ከበረዶ ክፍል ውጭ አያስቀምጡ ከፍሪጅ አውጥተው መጠቀም ሲፈልጉ ወተቱ በረዶ ስለሚሰራ በረዶውን ለማስለቀቅ ኖርማል ውሃ ላይ ያስቀም ጡት ፣ በፍፁም ለብ ያለ ውሃ ላይ እንዳይነክሩት ከፍሪጅ የወጣውን ወተት መልሰው ወደ ፍሪጅ አያስገቡ ፤ ከፍሪጅ የወጣው ወተት ከ 24 ሰአት በኋላ አያገለግልም ተጨማሪ መረጃ የካርቶኑ ገፅ ላይ ያገኛሉ በደምብ ያንብቡት
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif